አዲስ አበባ፤ መስከረም 10/2017(ኢዜአ)፦ በ2017 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመክፈቻ ጨዋታ ሀዲያ ሆሳዕና መቀሌ 70 እንደርታን 1 ለ 0 አሸንፏል። በድሬዳዋ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የሀዲያ ሆሳዕና አምበልና የተከላካይ ...
ድጋፉን ያደረገው የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደር ከሁለት ድርጅቶች ጋር በመተባበር እንደሆነ ዛሬ በተካሄደው የርክክብ ስነ-ስርዓት ላይ ተገልጿል። የከተማ አስተዳደሩ ምክትል ከንቲባ አቶ ወርቃለማሁ ኮስትሬ ...
ሆሳዕና፤ መስከረም 10/2017(ኢዜአ)፦የሀዲያ ብሔር የዘመን መለወጫ የሆነው "ያሆዴ" በዓል ዋዜማ በሆሳዕና ከተማ በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነው። የበዓሉ ዋዜማ የፓናል ውይይትን ጨምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች ዛሬ ...
በኢትዮጵያ ስታትስቲክስ አገልግሎት የመቀሌ ቅርንጫፍ ሀላፊ አቶ አብርሃ መሰለ እንደተናገሩት፤ በትግራይ ክልል በሚገኙ አራት ዩኒቨርሲቲዎች 1 ሺህ 553 መረጃ ሰብሳቢዎች እና ተቆጣጣሪዎች ለ25 ቀናት ስልጠናውን ...
አዲስ አበባ፤ መስከረም 10/2017(ኢዜአ)፦ የ2024 ዓለም አቀፍ የሰላም ቀን "የሰላም ባህልን ማሳደግ" በሚል መሪ ሃሳብ በአዲስ አበባ ተከብሯል። በክብረ በዓሉ ላይ የሰላም ሚኒስቴር፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ...
አዲስ አበባ፤ መስከረም 10/2017(ኢዜአ)፦ የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻይና ጉዋንዶንግ ግዛት በምትገኘው የወደብ ከተማ ጉዋንዡ የሚያደርገውን ሳምንታዊ በረራ ወደ 10 ከፍ ማድረጉን አስታወቀ። አየር መንገዱ ከዚህ ቀደም ...
ጅማ፤ መስከረም 9/1917(ኢዜአ)፦የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች ችግር ያጋጠማቸውን ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ አደረገ። ማህበሩ ከአሜሪካ ዓለም ዓቀፍ የልማት ...
ድሬዳዋ፤ መስከረም 9/2017(ኢዜአ):- በድሬዳዋ የሚገኙ ተቋማት ለትምህርት ዘርፍ እና ለትምህርት ጥራት የሚያደርጉትን ድጋፍ አጠናክረው እንዲቀጥሉ የአስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ምክትል ኃላፊ አቶ አቡበከር አዶሽ ገለፁ ...
Ethiopian Airlines Group has been distinguished with multiple awards at the Zambia Airports Corporation Limited's 35th ...
Prime Minister Abiy Ahmed revealed that this year's rice production is much larger than that of last year in Ethiopia. The ...
አዲስ አበባ፤ መስከረም 9/2017(ኢዜአ)፦ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን ለሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት የቱሪዝም ሻምፒዮን አድርጎ መረጠ። የኢጋድ ...
An Israeli medical delegation is providing training and guiding for Ethiopia’s local medical staff members in the sphere of ...